ተስተካክሏል !
ተስተካክሏል ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 100 አመልካቾችን በአታሼ (Attaché) የሥራ መደብ ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል። - የሥራ መደብ፦ አታሼ (Attaché) - የሚቀጠሩ ሰዎች ብዛት፦ 100 - ደመወዝ፦ ብር 12,566 - የማመልከቻ ጊዜ፦ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ➡️ ተፈላጊ ችሎታ ፦ በማንኛውም ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ምዝገባው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል https://forms.gle/R7PmwCNeqEE3EQBN6 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማመልከቻ ሊንኩ መስተከሉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። 📌 Tikvah Economy and Jobs https://t.me/TikvahEconomy/138 @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗