" ' አታሼ' የሚለው የሥራ መደብ የጀማሪ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ባለሙያ የመነሻ የሥራ ደረጃ መጠሪያ ነው " - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-03 15:00:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ' አታሼ' የሚለው የሥራ መደብ የጀማሪ የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ባለሙያ የመነሻ የሥራ ደረጃ መጠሪያ ነው " - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 👉 " ማመልከቻ ሊንኩ ተስተካክሏል" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ "በአታሼ (Attaché" በተሰኘ የሥራ መደብ 100 አመልካቾችን ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ ማውጣቱን ይታወቃል። ይህን ማስታወቂያ ተከትሎ በርካቶች ለመሆኑ "አታሼ" (Attaché) ምንድን ነው ? የሚል ጥያቄ ሲያነሱ እና ሲወዛገቡ ተስተውለዋል። በሥራው ለመሰማራት ሙከራ ያደረጉ ወጣቶች ደግሞ የሥራ ማስታወቂያው መውጣቱን ተከትሎ የተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ "አይሰራም" የሚሉ አስተያየቶችን እያቀረቡ ናቸው። ይህን ተከትሎ ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ስለ "አታሼ" ምንነት እና ስለመመዝገቢያ ሊንኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊን ማብራሪያ ጠይቋል። እሳቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ምላሽ፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]