የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው የኢራንን መንግስት ለመገልበጥ እየሰራች መሆኑን ተናገሩ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው የኢራንን መንግስት ለመገልበጥ እየሰራች መሆኑን ተናገሩ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው የኢራንን መንግስት "ለመገልበጥ" እየሰራች መሆኗን ገልፀዋል ። ኔታንያሁ ከ i 24 News ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ "በእስራኤል መንግስት አመራር ስር ያሉ ሁሉም ስርዓቶች ይህንን አገዛዝ ለመጣል እና ለማሸነፍ እየሰሩ ይገኛሉ" ብለዋል። እስራኤል እና አጋሯ አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸሟቸው እንደ “ሮሪንግ ላይን” (Roaring Lion) እና “ኤፒክ ፊዩሪ” (Epic Fury) ያሉ መጠነ ሰፊ የአየር ላይ ጥቃቶች የኢራንን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶችና የባሊስቲክ ሚሳኤል ማምረቻዎች ለማውደም፣ እንዲሁም የኢራን መንግስት በሀገሪቱ ላይ የጫነውን አገዛዝ ሕዝቡ ራሱ በነፃነት እንዲያስወግደው ምቹ ሁኔታዎችንና መሰናክሎችን ለመፍጠር ያለሙ…
Read the full story at zena24now ↗