ጀነራል ባጫ ደበሌ ከ ኬንያ ተነሱ!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-03 15:52:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀነራል ባጫ ደበሌ ከ ኬንያ ተነሱ! በዚህ ልዩ ትንታኔ ከ230 በላይ የሱማሊያ ሰልጣኝ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው የገቡበትን ምክንያት እና የተካሄደውን ምርመራ፣ የጀነራል ባጫ ደበሌ ከኬንያ በድንገት መነሳት በስተጀርባ ያለውን የፖለቲካ ስሌት፣ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና (በሱማሊያ፣ ኬንያ እና ጅቡቲ) የተመደቡ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች የሚጫወቱትን ከፍተኛ ስልታዊ ሚና ከባህር መዳረሻ እና ወቅታዊ የጂኦ-ፖለቲካ ውጥረቶች ጋር በማያያዝ በጥልቀት እንዳስሳለን። ይህንን ድንቅ ትንታኔ ሊንኩን ተጭነው ያድምጡ https://youtu.be/draXFZLWUco?si=qI8mU0ltnrOL9WUH

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]