295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዷል‼

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-03 15:56:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዷል‼ ​ ኢትዮ ቴሌኮም “ቀጣዩ አድማስ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” የተሰኘውን የሶስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታውን ሁለተኛ ዓመት (የ2019 በጀት ዓመት) አጠቃላይ የቢዝነስ እቅድ ይፋ አድርጓል። 📌​በእቅዱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​💰 የገቢ እና የውጭ ምንዛሪ ግብ ​አጠቃላይ ገቢ፦ የ36.7% (የ79.2 ቢሊዮን ብር) እድገት በማስመዝገብ 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዷል። ​የውጭ ምንዛሪ፦ 253.7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል። 📌​👥 የደንበኞች ቁጥር እድገት ​አጠቃላይ ደንበኞች፦ በ6.7% በማሳደግ 96.2 ሚሊዮን ለማድረስ፤ ​የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች፦ የሞባይል ዳታ እና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በ16.5% በማሳደግ 60.01 ሚሊዮን ለማድረስ ግብ ተይዟል። 📌​📱 የቴሌብር እና የዲጂታል ፋይናንስ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]