ለጠቅላላ እውቀት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-03 19:21:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለጠቅላላ እውቀት‼️ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚሰጥባቸው አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች‼️ የአማርኛ ቋንቋ በዓለም አቀፍ ደረጃ በበርካታ ሀገራት በሚገኙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማት እና የቋንቋ ማዕከላት ውስጥ በጥናት፣ በምርምር እንዲሁም በዲግሪና በሰርተፊኬት ደረጃ ይሰጣል። ለአብነት ለመጥቀስ ያህል፣ ጀርመን፡- በሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ (University of Hamburg)፣ በፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ እና በላይፕዚግ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት (Ethiopian Studies) እና በሴማዊ ቋንቋዎች ትምህርት ክፍል ሥር። ሩሲያ፦ በሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (Moscow State University - ISAA) እና በሴንት ፒተርስበርግ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ጥናት ክፍሎች። ጣሊያን፡- በናፖሊ ዩኒቨርሲቲ (University of Naples "L'Orientale") እና በሮም ሳፒየንዛ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]