የ IMF ኃላፊ የሆርሙዝ መዘጋት የታዳጊ ሀገራትን የዕዳ ችግር እያባባሰው መሆኑን ገለጹ
የ IMF ኃላፊ የሆርሙዝ መዘጋት የታዳጊ ሀገራትን የዕዳ ችግር እያባባሰው መሆኑን ገለጹ የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት በዓለም ዙሪያ የብድር ወጪዎችን ከፍ እያደረገ እና ታዳጊ ሀገራት በዕዳ ጉዳይ ላይ ያሳዩትን መሻሻል አደጋ ላይ እየጣለ መሆኑን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ አስጠንቅቀዋል። ዝግ ሆኖ ከቆየው ወሽመጥ የሚመነጨው የዋጋ ግሽበት ጫና፣ እያደገ ከመጣው አጠቃላይ የዕዳ መጠን ጋር ተዳምሮ የቦንድ ምጣኔዎችን ከፍ ከሚያደርጉ ምክኒያቶች አንዱ መሆኑን ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ተናግረዋል። በአሜሪካ ኖርዝ ካሮላይና ግዛት ከተካሄደው የቡድን 20 ስብሰባ ጎን ለጎን ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት፣ "ይህ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ታዳጊ ሀገራት ችግር ብቻ አይደለም" ብለዋል። አክለውም "በበለጸጉ ኢኮኖሚዎች ውስጥ ያለው ከፍተኛ የዕዳ መጠን ከማይበገረው የዋጋ ግሽበት ጋር ተዳምሮ፣…
Read the full story at addis_news ↗