"ጦርነቱ ከተጀመረ የኤርትራ ጄኔራሎች ይደመሰሳሉ፤ተመለሱ የሚለንም የለም!"  - ኮሎኔል ነጋሽ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-03 19:52:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ጦርነቱ ከተጀመረ የኤርትራ ጄኔራሎች ይደመሰሳሉ፤ተመለሱ የሚለንም የለም!" - ኮሎኔል ነጋሽ‼️ የኤርትራ አመራሮች እጣ-ፈንታ፦** ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ ጄኔራሎች እና አመራሮች ሙሉ በሙሉ እንደሚደመሰሱና ኤርትራም በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ቁጥጥር ሥር እንደምትገባ ኮሎኔል ነጋሽ አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ የማያዳግም እርምጃ፦** የኢትዮጵያ ቀዳሚ ፍላጎት ሰላም መሆኑ ቢገለጽም፤ ሀገርን የሚያፈርሱ እና የሚያበጣብጡ ኃይሎችን ግን ዝም ብሎ ከመመልከት አልፎ፣ባሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ ተገቢውን ዋጋ እንደሚያስከፍሏቸው ቁርጡን ተናግረዋል። የተቀየረው የጦርነት አውድ፦** እንደ ቀደመው ጊዜ "ተራራ የመያዝ፣ የመልቀቅ፣የማፈግፈግና የማጥቃት" ዘመን አብቅቷል። አሁን ያለው ውጊያ ከፍተኛ የሰው ኃይልን ማዕከል ያደረገ ሳይሆን፣በአንድ ቦታ ላይ ሆኖ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አቅም ጦርነቱን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]