ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል❗
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል❗ "ህወሓት እና ፋኖ ተስማምተው 10 ኪሎ ሜትር እንኳን አብረው መሄድ አይችሉም! ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ"❗❗ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፣ በቅርቡ "ስለ ጽምዶ" ያሏቸውን ምልከታ አጋርተዋል። ሚኒስትሩ በንግግራቸው፦ ፩. "ህወሓት እና ፋኖ ተስማምተው 10 ኪሎ ሜትር እንኳን አብረው መሄድ የሚችሉ አይመስለኝም" ሲሉ የኃይሎቹን ህብረት አጫጭር እና የማይዘልቅ ሲሉ ገልጸውታል። ፪. "በጽምዶ ስም የተሰባሰቡት አካላት መሠረታዊ የርዕዮተ-ዓለም እና የፖለቲካ ዓላማ ልዩነት ስላላቸው፣ የፈጠሩት ጥምረት የትም ሊደርስ እንደማይችልና ውጤት እንደማያመጣ አስረድተዋል። ፫. እንዲህ ዓይነቶቹ ጊዜያዊ ጥምረቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ምህዳር ላይ…
Read the full story at addis_reporter ↗