አስመራ‼

WASULIFEneutral2026-09-04 10:24:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስመራ‼ የሱዳን የሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን ለስራ ጉብኝት አስመራ የገቡ ሲሆን፣ በፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በጉብኝታቸውም በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ይመክራሉ ተብሏል።ሁለቱ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነታቸው የሻከረ ነው። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]