የዓባይ ነገር – ወዲህ ለሕልውና፣ ወዲያ ለከንቱ ሴራ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-04 10:45:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዓባይ ነገር – ወዲህ ለሕልውና፣ ወዲያ ለከንቱ ሴራ ኢትዮጵያ በገዛ ተፈጥሯዊ ሀብቷ የመጠቀም ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊ እና ሕጋዊ መብቷን በማረጋገጥ የገነባችው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ የድህነት ታሪኳን የመቀየሪያ የመጀመሪያው ምዕራፍ እንጂ የማጠቃለያው ግብ አይደለም። የዓባይ ወንዝ ከ85 በመቶ በላይ ውኃው ከኢትዮጵያ ተራራዎች የሚነሳ በመኾኑ ሀገሪቱ ወንዙን ለልማቷ እና ለሕዝቦቿ ብርሃን የማዋል እና ፍትሐዊ የመጠቀም መብቷ በፍጹም ሊደራደሩበት የማይችሉት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]