አካል ጉዳተኞችን ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው አካል ጉዳታቸው ሳይኾን ምቹ ያልኾነ አካባቢ እና አግላይ አሠራር ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-04 10:57:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

አካል ጉዳተኞችን ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው አካል ጉዳታቸው ሳይኾን ምቹ ያልኾነ አካባቢ እና አግላይ አሠራር ነው። የአማራ ልማት ማኅበር ከኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች እና ልማት ማዕከል ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ልማት ማኅበር ምክትል ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማሩ ወንዲፍራው ማኅበረሰቡ በራሱ አቅም ችግሮቹን መፍታት እንዲችል በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና በመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው ብለዋል። የአባላቱን ቁጥር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]