ሳፋሪኮም በአማራ ክልል እና የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-04 11:08:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሳፋሪኮም በአማራ ክልል እና የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሳፋሪ ኮም ከፍተኛ መሪዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አወያይተዋል። ሳፋሪ ኮም በአማራ ክልል እያከናወናቸው የሚገኙትን የኔትዎርክ ተደራሽነት ሥራዎች፤ ተቋሙ እያከናወናቸው ያለው የማኅበራዊ ኀላፊነት ድጋፎች እና እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ነው ውይይት ያካሄዱት። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሳፋሪኮም በክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]