የ14 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ ደፍሮ ቤተክርስቲያ ደጃፍ ጥሏት የሄደው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ።

ZENA24NOWneutral2026-09-04 11:27:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ14 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ ደፍሮ ቤተክርስቲያ ደጃፍ ጥሏት የሄደው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ። በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር በመንቆረር ክፍለከተማ ቀበሌ 05 ሰፈር 7 ተከሳሽ ውቤመኮነን የ14 ዓመት ታዳጊን በማታለል ከመኖሪያ ቤቱ ወስዶ አስገድዶ በመድፈር ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ምርመራ መጣራቱን ፖሊስ ገልጿል። የፖሊስ የምርምራ መዝገብ እንደሚያስረዳው ​ተከሳሽ ውቤ መኮንን በቀን ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ 05 ሰፈር 07 ልዩ ቦታው አራግፋ አካባቢ የ14 ዓመት ታዳጊ ህፃን በማታለል ከመኖሪያ ቤቷ ደልሎ በመውሰድ ካሳደራት በኋላ አስገድዶ ደፍሯታል። ከድርጊቱ በኋላም ታዳጊዋን በቤተክርስቲያን አካባቢ ጥሏት የሄደ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ መሰረት በተደረገ ፍለጋ ተጎጅዋ ልትገኝ ችላለች። ፖሊስ ባደረገው ያልተቆራረጠ ክትትልና የቁስና የሰው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]