የፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በሊቦከምከም ወረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመረ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-04 12:25:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በሊቦከምከም ወረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የትምህርት ቤት ግንባታ አስጀመረ። የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው። በሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ.ር) እና ምክትል ዳይሬክተሩ ተፈራ ፈይሳን ጨምሮ የአገልግሎቱ ከፍተኛ ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊዎች እና የደቡብ ጎንደር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]