በቀን በአማካኝ ለ20 ሰዎች የአእምሮ ህክምናን እየሰጠ እንደሚገኝ የወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡
በቀን በአማካኝ ለ20 ሰዎች የአእምሮ ህክምናን እየሰጠ እንደሚገኝ የወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስራ በጀመረበት ወቅት የአእምሮ ህክምናን በተመላላሽ ብቻ ይሰጥ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የቁሳቁስ ግብዓት እና የሰዉ ኃይልን በሟሟላት 34 አልጋዎችን ለታካሚዎች በማመቻቸት ጥራት ያለዉ የህክምና አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገልጿል ። ቀደም ባሉት ጊዜያት ህክምናዉን ፍለጋ ወደ ተለያዩ ሆስፒታሎች በመሄድ ማህበረሰቡ ላልተፈለገ ወጪ እና እንግልት ሲዳረግ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰዓት ግን የአእምሮ ህክምና ክፍሉ ተመራጭ በመሆኑ ራቅ ካሉ አከባቢዎች ጭምር አገልግሎቱን ፈልገዉ የሚመጡ ታካሚዎች መኖራቸው ተጠቁሟል ። ሆስፒታሉ በቀን በአማካኝ 20 ለሚሆኑ ታካሚዎች የአእምሮ ህክምናን እየሰጠ እንደሚገኝ በሆስፒታሉ…
Read the full story at addis_news ↗