በሀረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ ነው።
በሀረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ ነው። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመደጋገፍ እና የአብሮነት እሴትን በማጎልበት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ እንደሚገኝ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ዋዬሳ ገልጸዋል። በክልሉ በሚከናወኑ የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት ዙሪያ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ እንደተመላከተው አገልግሎቱ አቅምን በመደመር እና ሀብትን በማቀናጀት አቅመ ደካሞችን እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗