“የኅብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
“የኅብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የኅብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና ለሀገሩ ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ አምራች ኅብረተሰብ መገንባት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ ወረት እና ዘመናዊ አቅምን ያጣመረውን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል ነው…
Read the full story at amharamassmedia ↗