የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለህፃን ፊዮና ሰለሞን አቀባበል አደረገ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለህፃን ፊዮና ሰለሞን አቀባበል አደረገ፡፡ ህፃን ፊዮና ሰለሞን ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 12፡30 ሠዓት አካባቢ ከቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቦሌ ቡልቡላ በቤት ሠራተኛቸው የእገታ ወንጀል ተፈጽሞባት 3 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባታል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ ተቋማት ጋር በመተባበር ባደረገው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ተጠርጣሪዋን ከጎንደር ከተማ ማራኪ ክ/ከተማ በቁጥጥር ስር መዋሏን መግለፃችን ይታወቃል፡፡ ታጋችዋ ህፃን ፊዮና ሰለሞን ከባህዳር አዲስ አበባ ስትገባም የአዲስ አበባ ፖሊስ የታክቲክ ወንጀሎች ምርመራ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አድማሱ ኢፋን ጨምሮ ሌሎች በምርመራው ዘርፍ የሚገኙ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የህጻኗ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመድ አቀባበል አቀባበል አድርገውላታል፡፡ ህፃናት…
Read the full story at addis_news ↗