የልጁ ጥያቄ፣ የህዝቤ መልስ ያሳዝናሉ ያስፈራሉም!!
የልጁ ጥያቄ፣ የህዝቤ መልስ ያሳዝናሉ ያስፈራሉም!! ልጁ ይህን ብሏል 👇👇 ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአንስቴዢያ የትምህርት ክፍል 3.92 አምጥቶ የተመረቀ ነው። የአንስቴዢያ ማህበር የተባለ አካልም እጅግ በላቀ ውጤት በመመረቁ ሜዳልያ ሸልሞታል። ግን ከተመረቀ አንድ አመት ቢሆነውም ስራ ባለማግኘቱ፤ "እንዴት ያሁሉ ልፋቴ እና ጥረቴ መና ቀርቶ ይህ የተሸከምኩት ሜዳሊያ ዳቦ መግዛት ያቅተዋል"? ብሎ ይጠይቃል። በርግጥ ልጁ ስራ የሚያገኝ ይመስለኛል። (የበሻሻው ሳይሆን የጅማው ዶክተር አብይ የት ነህ አምበሳው እያለው ነበር።) _ የገረመኝ ነገር ልጁን የመከሩት መሐይማን ብዛት ነው! ልጁ ዳቦ መግዣ አጣሁ እያላቸው፤ ስኮላርሺፕ አፈላልግ ይሉታል፣ ዶሮ ርባታ ጀምር ይሉታል፣ ስውሯ ማርያምን እኔን የረዱኝ አባት..... ብለው የሚጀምሩት ሁላ አሉ። ለምን በአማርኛ ትፅፋለህ የእውነት ጎበዝ ተማሪ…
Read the full story at addis_news ↗