ሁሉም የ ኢትዮጵያን ችግር የሚያውቁ ከሆነ ለምን በ መፍትሄ አልተቀራረቡም?!
ሁሉም የ ኢትዮጵያን ችግር የሚያውቁ ከሆነ ለምን በ መፍትሄ አልተቀራረቡም?! በዚህ አነጋጋሪ የፖለቲካ ትንታኔ፣ ኢትዮጵያ በመገናኛ መንገድ ላይ እንደቆመችና አቅጣጫዋን እንደሳተች አውቶቡስ ተመስላ በዶ/ር መኮንን ብሩ ሂሳዊ እይታ ትቀርባለች። የተለያዩ የፖለቲካ ኃይሎች፣ ምሁራንና ሚዲያዎች የየራሳቸውን እውነትና ፍላጎት ብቻ በማንገስ አገሪቱን ወደ መፍትሔ ከመምራት ይልቅ የራሳቸውን ደጋፊ ወዴት እየወሰዱ እንደሆነ በጥልቀት የሚፈትሸው ነው! https://youtu.be/poohJCifdjQ?si=Is1ZP-mX8nGqHT5n
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗