#ችሎት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-04 16:23:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ችሎት በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር በዋሉት የኢህአፓ አባላት ላይ የቀረበውን የተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ጥያቄ ውድቅ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹ በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት፣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠርጣሪዎቹ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ወስኗል። ትላንት ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት፣ ፖሊስ የተሰጠው የ7 ቀናት "የመጨረሻ" የምርመራ ጊዜ መጠናቀቁ ቢገለጽም፣ የፎረንሲክ ውጤቶችን ለመጠበቅና ተጨማሪ ምስክሮችን ለመስማት በሚል የ14 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ጠይቆ እንደነበር ይታወሳል። የተጠርጣሪዎቹ የአቶ ይስሃቅ ወልዳይ፣ የአቶ አበበ አካሉ እና የአቶ አበራ ንጉስ ጠበቃ በበኩላቸው፣ ተጠርጣሪዎቹ ላለፉት 31 ቀናት በቁጥጥር ስር…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]