የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️
የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️ ህወሃት የድሮን ስልጠና የወሰዱ ከ15 በላይ ሰዎችን ወደ ራያ ማሰማራቱ ተሰማ። ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት አረብኛ የሚናገሩ ነጮች ናቸው ያሉት ምንጮቹ በራያ አላማጣ ከተማ እንዲሁም ቅልሻ በሚባል አካባቢ ታይተዋል ብለዋል። የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሶንጎ ኦባሳንጆ ህወሓት እና የፌደራል መንግስቱን ለማደራደር ጥረት ላይ መሆናቸው ይታወቃል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗