የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️
የህወሓት ድሮን ሰልጣኞች‼️ ህወሃት የድሮን ስልጠና የወሰዱ ከ15 በላይ ሰዎችን ወደ ራያ ማሰማራቱ ተሰማ። ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት አረብኛ የሚናገሩ ነጮች ናቸው ያሉት ምንጮቹ በራያ አላማጣ እንዲሁም ቅልሻ በሚባል አካባቢ ታይተዋል ብለዋል። የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሶንጎ ኦባሳንጆ ህወሓት እና የፌደራል መንግስቱን ለማደራደር ጥረት ላይ መሆናቸው ይታወቃል። Via : አዩዘሀበሻ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗