ፎቶ ፦ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በቲክቫህ ኢትዮጵያ ካሜራ
ፎቶ ፦ የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በቲክቫህ ኢትዮጵያ ካሜራ ይህ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ከጊቤ 3 ቀጥሎ ሦስተኛው ግዙፍ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ባለቤት ያደርጋታል። ኮይሻ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗