ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመገጭ ግድብ ጎበኙ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-04 16:37:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመገጭ ግድብ ጎበኙ። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የመገጭ ግድብ ፕሮጄክት ለአካባቢው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]