" ያልተከፈለው የትርፍ ሰዓት ክፍያ መፈጸም አለበት " - የአማራ ህክምና ማህበር
" ያልተከፈለው የትርፍ ሰዓት ክፍያ መፈጸም አለበት " - የአማራ ህክምና ማህበር የተሻሻለው የጤና ባለሙያዎችን የትርፍ ሰዓት ስራ ክፍያ የሚፈቅድ መመሪያ መጽደቁንና ከሐምሌ 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በመንግስት ተቋማት ለሚሰሩ ጤና ባለሙያዎች በተሻሻለው የትርፍ ሰዓት ክፍያ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆንና ከመስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ በስታንዳርዱ የተሰራው ስምሪት ተግባራዊ እንዲደረግ በተዋረድ ላሉ ተቋማት ባሰራጨው ሰነድ አስታውቋል። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ሐምሌ 18/2018 ዓ/ም ባካሄደው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሉ የመንግስት ጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤናው ዘርፍ ሠራተኞች የተሻሻለ የትርፍ ሰዓት ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታና…
Read the full story at tikvahethiopia ↗