በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ ነሐሴ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በቀጣይ የሚከናወኑ የጳጉሜ ቀናት መርሐ ግብሮች የአዲስ ዓመት የመስቀል ደመራና የእሬቻ በዓላት እንዲሁም የመንግሥት ምስረታ መርሐ ግብር በስኬት እንዲከናወኑ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ የዕቅድ ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ አስቀምጧል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ እንዳሉት በቀጣይ … The post በቀጣይ የሚካሄዱ በዓላትና ሀገራዊ ኩነቶች በስኬት እንዲከናወኑ የጋራ ግብረ ኃይሉ የትኩረት አቅጣጫ አስቀመጠ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗