ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

WELCOMEneutral2026-09-05 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ነሐሴ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል እና የሕክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በጤና እና በትምህርት እያገለገለ ያለውን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል ጉብኝቱን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት የሆስፒታሉን ብቻ … The post ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሕክምና ልህቀት ማዕከል ለመሆን የጀመረችው ጉዞ ትክክለኛ መስመር ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]