የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ነሐሴ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ፍራንክ ጋርሺያ ጋር ተወያይተዋል በውይይቱ ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል በተለይም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት እና የንግድ ግንኙነት ማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል በተጨማሪም … The post የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሃፊ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗