ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ የጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አስተዳደር ላስመዘገበው ታሪካዊ ስኬት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ስም የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለሁ ብለዋል በዘመናዊቷ ጣሊያን ሪፐብሊክ ታሪክ ውስጥ ወደር የሌለው የፖለቲካ መረጋጋት ማምጣት የቻሉ … The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) ለጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗