የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

WELCOMEneutral2026-09-05 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ ነሐሴ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል በጉብኝታቸው ወቅት እንዳሉት የሕብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና ለሀገሩ ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ አምራች ሕብረተሰብ መገንባት ነው የኢትዮጵያ … The post የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]