በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል

WELCOMEneutral2026-09-05 06:20:22 UTC
AdYour ad here[email protected]
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ ነሐሴ 29 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ 290 ትምህርት ቤቶች መገንባት ተችሏል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ 3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጉባኤ ዘላቂ የትምህርት ጥራት ለላቀ የመማር ውጤትና ብልጽግና በሚል መሪ ሀሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ … The post በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]