በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️
በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️ ህወሃት በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን እና የአካል ጉዳተኞችን ወደ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች እያጓጓዘ ይገኛል። ከላይ የተያያዘው ምስል ጉዳት የደረሰባቸው እና የአካል ጉዳተኞች ከኩሓ መለስ ካምፓስ ወደ አክሱም እና አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲጫኑ የሚያሳይ ምስል ነው። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗