የሱዳኑ ጦር መሪ አብዱል ፋታህ
የሱዳኑ ጦር መሪ አብዱል ፋታህ አል-ቡርኻን አስመራ ገቡ‼️ 👉ምፅዋ በርካታ መሳሪያ እየተራገፈ ይገኛል። የሱዳን ጦር አዛዥ እና የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ-መንበር ጄነራል አብዱል ፋታህ አል-ቡርኻን ኤርትራ የገቡ ሲሆን አስመራ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አል-ቡርኻን ከፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) ጋር ውጊያ ውስጥ ከገቡ ወዲህ ዋነኛ ደጋፊያቸው ወደ ሆነችው ኤርትራ ሲያቀኑ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ የዛሬው ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የኤርትራ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል እንደገለጹት፣ የጄነራል አል-ቡርኻን ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚደረግ መደበኛ የምክክር አካል ነው። ሁለቱ መሪዎች በቆይታቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚያተኩሩ ተናግረዋል። @Addis_Reporter…
Read the full story at addis_reporter ↗