ከ1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች የጉራጌ ዞንን ጎብኝተዋል ተባለ።
ከ1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች የጉራጌ ዞንን ጎብኝተዋል ተባለ። በዞኑ በተለይም የመስቀል በዓልን ምክኒያት በማድረግ የቱሪስቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል ። የመምሪያዉ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን የሚበልጡ ቱሪስቶች የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን ጎብኝተዋል። በዚህም ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገልጿል ። ከመስቀል በዓል በተጨማሪ ለአረፋ በዓል ወደ ዞኑ የሚገቡ ቱሪስቶች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ለቱሪዝም ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃትን መፍጠር ተችሏል ነው የተባለው። የብሔር ብሔረሰቦችን ቀንን አስመልክቶ በርካታ እንግዶች በዞኑ መታደማቸዉም ታውቋል። በየጊዜዉ የሚደረጉ ሃይማኖታዊ ጉዞዎች ለአብነት ያህልም ጥንታዊው ኢየሱስ ገዳም…
Read the full story at zena24now ↗