በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-05 10:36:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️ ህወሃት በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን እና የአካል ጉዳተኞችን ወደ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች እያጓጓዘ ይገኛል። ከላይ የተያያዘው ምስል ጉዳት የደረሰባቸው እና የአካል ጉዳተኞች ከኩሓ መለስ ካምፓስ ወደ አክሱም እና አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲጫኑ የሚያሳይ ምስል ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]