አልጀሪያ ለስራ አጦች ደመወዝ መክፈል ጀመረች! 🇩🇿
አልጀሪያ ለስራ አጦች ደመወዝ መክፈል ጀመረች! 🇩🇿 የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር አልጀሪያ የዜጎቿን ህይወት የሚያሻሽሉ አስደናቂ የማህበራዊ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎችን አስተላለፈች። 📌ስራ እስኪያገኙ ድረስ በወር $96 ዶላር ድጋፍ እና ነፃ የጤና መድህን አዘጋጅታለች። 📌 በወር ከ $216 ዶላር በታች የሚያገኙ ዜጎች ምንም አይነት የገቢ ግብር አይከፍሉም። 📌ዝቅተኛውን የደመወዝ ወለል ወደ $170 ዶላር ከፍ አድርጋለች። 📌ሀገሪቱ ባላት የተፈጥሮ ጋዝ አቅም ተጠቅማ ለአጠቃላይ ዜጎቿ (100%) ነፃ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አቅርባለች። አልጀሪያ በተፈጥሮ ሀብቷ ዜጎቿን በቀጥታ በመደገፍ ለአፍሪካ አዲስ ምሳሌ እየሆነች ይገኛል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…
Read the full story at wasulife ↗