ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ የጉሙሩክ ኮሚሽን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከነሐሴ 21 እስከ 27 ቀን 2018 ዓ.ም አደረኩት ባለው ክትትል፣ 470.5 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የገቢ እና 81 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችን በድምሩ 551.5 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ እቃዎችን መያዝ መቻሉን አስታውቋል። ከተያዙት እቃዎች መካከል ጨርቃጨርቅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የግብርና ምርቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ መዋቢያዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ መድኃኒት፣ ማዕድናት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳትና የውጭ ሀገር ገንዘቦች ይገኙበታል። በኮንትሮባንድ ቁጥጥሩ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ እና ጅግጅጋ የጉምሩክ ቅርንጫፎች ቀዳሚ ሲሆኑ ቅርንጫፎቹ በቅደም ተከተል 186…
Read the full story at addis_news ↗