🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!
🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በይፋ ጀምሯል! ብርሃን ኮሌጅ በሚከተሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ዝቅተኛውን የመቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ አመልካቾችን በመቀበል ላይ ይገኛል፦ 🎓 1. የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree) - በመደበኛና የርቀት መርሃ-ግብር 👉 Management 👉 Accounting & Finance 🛠 2. በቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር 👉 Pharmacy 👉 Accounting & Finance 👉 Web Development & Database Administration 📚 3. ሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial) - በመደበኛና የኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር 👉 Social Science 👉 Natural Science 📍 አድራሻችን: ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል (ሬጅስትራር…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗