ጣሊያን በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ገለጸች‼

WASULIFEneutral2026-09-05 16:28:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጣሊያን በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ገለጸች‼ ጣሊያን በዓባይ ውኃ ውዝግብ ዙሪያ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ውይይት ለማቀናጀትና ለመሸምገል ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒዮ ታጃኒ ከግብፅ አቻቸው ጋር በኤል አላሜይን ከተማ ባደረጉት ውይይት እንደገለጹት፤ ሁለቱ አገሮች ዓለም አቀፍ ሕግን በተከተለ መልኩ በሰላማዊ መንገድ ፍትሃዊ መፍትሔ ላይ እንዲደርሱ ጥሪ አቅርበዋል። 📌 ሁለቱ አገሮች ከተስማሙ ጣሊያን ውይይቱን የማመቻቸትና የመሸምገል ሚና ለመጫወት ፍላጎት አላት። 📌 ችግሩ በሰላማዊ መንገድና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መፈታት እንዳለበት ተመልክቷል። 📌ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አዎንታዊ ግንኙነት ለዚሁ የሰላም ጥረት አጋዥ እንደሚሆን ሚንስትሩ ጠቁመዋል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]