የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ተራዘመ‼

WASULIFEneutral2026-09-05 16:58:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ተራዘመ‼ ​የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠናቆ የነበረውን የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት፣ የሕብረተሰቡን ጥያቄ መሠረት በማድረግ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ማራዘሙን አስታውቋል።በመሆኑም እስካሁን ውል ያላደሳችሁ አከራዮችና ተከራዮች በየክፍለ ከተሞችና መሶብ አንድ ማዕከላት በመቅረብ ይህንን የመጨረሻ እድል እንድትጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]