📌 ክፍት የሥራ ማስታወቂያ - ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
📌 ክፍት የሥራ ማስታወቂያ - ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተቋማችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ ✅ የሥራ መደብ፡ ጥበቃ ● የትምህርት ደረጃ፡ 10+2 እና ከዚያ በላይ ○ልምድ፡ የጥበቃ ሥራ ልምድ ያለው/ላት ○የሥራ ቦታ፡ ቦሌ ክ/ከ (ILRI - ጉርድ ሾላ) 💡 አጠቃላይ መረጃ፡ * ደመወዝ፡ በስምምነት * የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት * ፆታ: ወንድ ■ የማመልከቻ ጊዜ፡ ከዛሬ (ነሐሴ 28/2018) ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት። 📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል? የቴሌግራም ፒዲኤፍ (PDF) ሶፍት ኮፒ በዚህ ሊንክ ይላኩልን @focus9492 አሊያም በአካል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አደይ አበባ በሚገኘው ኢንጂነር ያዕቆብ ገበቶ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ…
Read the full story at effoyjobs ↗