ተስተካክሏል !

EFFOYJOBSneutral2026-09-03 11:23:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተስተካክሏል ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 100 አመልካቾችን በአታሼ (Attaché) የሥራ መደብ ለመቅጠር የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል። - የሥራ መደብ፦ አታሼ (Attaché) - የሚቀጠሩ ሰዎች ብዛት፦ 100 - ደመወዝ፦ ብር 12,566 - የማመልከቻ ጊዜ፦ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ➡️ ተፈላጊ ችሎታ ፦ በማንኛውም ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ምዝገባው በወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲሱ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል:: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የማመልከቻ ሊንኩ መስተከሉን አሳውቋል። ​📍 Apply Online👇 https://effoysira.com/ministry-of-foreign-affairs-vacancy-announcement/ : 🎈Telegram…

Read the full story at effoyjobs ↗
AdYour ad here[email protected]