የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

ETHIO_JOB_VACANCY1neutral2026-09-02 08:50:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ሶሮሮ ውሃ ፋብሪካ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ የሥራ ፈላጊዎችን መቅጠር ይፈልጋል። 1. የላቦራቶሪ ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት፦ በባዮሎጂ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ፦ 0–2 ዓመት ደመወዝ፦ በስምምነት የሥራ ቦታ፦ ምዕራብ ሐረርጌ፣ ጭሮ (ሶሮሮ) ብዛት፦ 1 2. የላቦራቶሪ ባለሙያ – ሲኒየር የትምህርት ዝግጅት፦ በባዮሎጂ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ በተለይም በውሃ ፋብሪካ የላቦራቶሪ ሥራ ልምድ ያለው ደመወዝ፦ በስምምነት የሥራ ቦታ፦ ምዕራብ ሐረርጌ፣ ጭሮ (ሶሮሮ) ብዛት፦ 1 3. የሽያጭ ባለሙያ / ሱፐርቫይዘር የትምህርት ዝግጅት፦ በማርኬቲንግ ወይም ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ በውሃ ፋብሪካ የሽያጭ ሥራ ልምድ ያለው…

Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗
AdYour ad here[email protected]