የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

ETHIO_JOB_VACANCY1neutral2026-09-02 08:50:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ሪች ዌይ ትሬዲንግ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ የሥራ ፈላጊዎችን መቅጠር ይፈልጋል። 1. የሽያጭ ባለሙያ / ሱፐርቫይዘር የትምህርት ዝግጅት፦ በማርኬቲንግ እና ተያያዥ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ በዲስትሪቢዩሽን (Distribution)፣ በስርጭት፣ በስምሪት እና በሽያጭ ሥራ ልምድ ያለው ተጨማሪ መስፈርት፦ የሽያጭ ቡድንን መምራትና የሽያጭ እቅድን ማስፈጸም የሚችል ደመወዝ፦ በስምምነት የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ብዛት፦ 1 2. የሽያጭ ባለሙያ የትምህርት ዝግጅት፦ ከ12ኛ ክፍል በላይ የሥራ ልምድ፦ ከ1 ዓመት በላይ በሽያጭ ሥራ ላይ የሠራ ተጨማሪ መስፈርት፦ የካሽ ሪጅስተር (Cash Register) አጠቃቀም ልምድ ያለው ደመወዝ፦ በስምምነት የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ብዛት፦ 5 3. ስቶር ኪፐር…

Read the full story at ethio_job_vacancy1 ↗
AdYour ad here[email protected]