ስራ ፈላጊ ኖት? እድል ከተግባር ይጀምራል!
ስራ ፈላጊ ኖት? እድል ከተግባር ይጀምራል! ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር፣ የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ ሰዎችን ለጥናቱ እንፈልጋለን፦ 📌 ማርኬቲንግ 📌 አካውንቲንግ 📌 ሪሴፕሽን 📌 ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት 📌 የሰው ሀብት አስተዳደር 📌 ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች ለመሳተፍ 👉 ይደውሉ- +251972239787 | +251972154787 ይመዝገቡ እና እንደውልልሎት- https://tinyurl.com/2ndxc74f ለተሳታፊዎች የትራንስፖርት አበል አዘጋጅተናል። ማሳሰብያ የስልክ ጥሪ ምንቀበለው በስራ ሰዓት፣ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ፣ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።
Read the full story at hahujobs ↗