ከአንቲጉኦ እስከ ለንደን ደርቢ የአብሮ አደጎች ፍጥጫ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-06 05:05:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከአንቲጉኦ እስከ ለንደን ደርቢ የአብሮ አደጎች ፍጥጫ። በስፔን ባስክ ግዛት በሳን ሰባስቲያን የባሕር ዳርቻ አሸዋማ ስፍራ በባዶ እግር ኳስ በመጫወት የተጠነሰሰ የታሪክ ምዕራፍ። ሚኬል አርቴታ እና ዣቪ አሎንሶ ገና የዘጠኝ ዓመት ሕጻናት እያሉ በአንቲጉኦ ወጣት ክለብ ውስጥ በአንድነት ሲጫወቱ ህልማቸው አንድ ነበር ለሚወዱት ክለብ ሪያል ሶሲዬዳድ አብረው መጫወት። ከዓመታት በኋላ ግን የሕይወት መንገድ ለያይታቸው አርቴታ የባርሴሎናን ላ ማሲያን ሲቀላቀል አሎንሶ ደግሞ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]