የፊርማ ውዝግብ ሳቮር አዲስ ሆቴልን ስራ እንዲያቆም ሊዳርገው ነው ተባለ
የፊርማ ውዝግብ ሳቮር አዲስ ሆቴልን ስራ እንዲያቆም ሊዳርገው ነው ተባለ በአዲስ አበባ ኤምባሲዎችንና ዓለም አቀፍ ተቋማትን በማስተናገድ የሚታወቀው ሳቮር አዲስ የሬስቶራንት ንግድ፣ በደንበኞች ማጣት ሳይሆን በባለቤቶቹ የፊርማ ውዝግብ ምክንያት የመዘጋት አደጋ ተጋርጦበታል። ከስድስት ዓመት በፊት የተፋቱት ሁለቱ መሥራች ባለአክሲዮኖች የ50 በመቶ ድርሻቸውን ሳያካፍሉ በመቆየታቸው፣ ፍርድ ቤት ለማንኛውም የገንዘብ እንቅስቃሴ የሁለቱም ፊርማ አስፈላጊ መሆኑን ወስኗል። በዚህም ምክንያት የድርጅቱ የባንክ ሂሳቦች በመታገዳቸው ሥራው በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቷል። በአሁኑ ወቅት ሁለቱ ወገኖች የሥራ ባልደረቦችን ደሞዝ፣ የግብር ክፍያ እና ለአቅርቦት ሰጪዎች የሚከፈል የ32 ሚሊዮን ብር ዕዳን በተመለከተ እርስ በእርስ በመካሰስ ላይ ይገኛሉ። ከፍተኛው ፍርድ ቤት የበታች ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ…
Read the full story at addis_reporter ↗