አሜሪካ በካርግ ደሴት የኢራን የነዳጅ ታንከር ላይ ጥቃት አደረሰች።
አሜሪካ በካርግ ደሴት የኢራን የነዳጅ ታንከር ላይ ጥቃት አደረሰች። መርከቧን ለማጥቃት አራት ሚሳዔሎችን ተጠቅማለች ተብሏል። የኢራን ባለስልጣናት በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን ተናግረዋል። አሜሪካ የንግድ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ማድረሷን ቀጥላለች ተብሏል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗